በትዊተር የተዋወቃቸውን ዘጠኝ ሰዎች የገደለው ጃፓናዊ ጥፋተኛ መሆኑን አመነ – BBC News አማርኛ

በትዊተር የተዋወቃቸውን ዘጠኝ ሰዎች የገደለው ጃፓናዊ ጥፋተኛ መሆኑን አመነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/46E6/production/_114705181_mediaitem98763345.jpg

በቅፅል ስሙ “የትዊተሩ ገዳይ የሚል ስያሜ የተሰጠው ታካሂሮ ሺራይሺ በቁጥጥር ስር የዋለው ከሶስት አመታት በፊት ነበር፥አቃቤ ህግ ባቀረበው ክስ መሰረት ታካሂሮ የትዊተር ገፁንም የከፈተው ራሳቸውን ማጥፋት የሚፈልጉ ሴቶችን በቀላሉ ለማግኘትም ነበር። ከሟቾቹ መካከል ስምንቱ ሴቶች ሲሆኑ ሶስቱ ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply