በትግራይ እና በኦሮሞ ሕዝብ ስም የሚነግዱ የስልጣን ጥመኛ ቅንጡዎች አስቂኝ ጥሪ – እባካችሁ!ለስልጣናችን ሙቱልን!

አሲምባ ገስት ሃውስ መቀሌ  ቅንጡዎቹ ሶስት ቦታዎች ሆነው ወጣንበት የሚሉትን ብሔር ድረስልን እያሉ ነው።አንድኛው መቀሌ የሚገኘው የትህነግ የአዛውንቶች አመራር ነው።ይህ ቡድን በግንብ በታጠረ ምቹ ቤት ውስጥ ተቀምጠው የተቀሩት ደግሞ በመቀሌ እና አድዋ ሆቴሎች ውስጥ ውሎ እና አዳራቸውን አድርገው ነው ምስኪኑን የትግራይ ሕዝብ ከቀረው ወገኑ ጋር እንዲጋጭ የሚወተውቱት።እነርሱ እና ልጆቻቸው በጣታቸው ሊነኩት የማይፈልጉትን ጦርነት ወጣቱ የነገ ተስፋው ጨልሞ፣ ምክንያቱ እና ግቡ በማይታወቅ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ገብቶ እንዲያልቅ መወትወቱን ይዘውታል።የተቀሩት የአዛውንቶቹ ፍርፋሪ የለመዱት እና ከዘረፋ እስከ ልዩ ልዩ ወንጀሎች

Source: Link to the Post

Leave a Reply