በትግሬ ወያኔ እየተፈጸመ ያለውና የማያቆመው የወልቃይት ፀገዴ የዘር ፍጅትና ግድያ

Source: http://welkait.com/?p=7853

በወልቃይት ፀገዴ ለወራት የዘለቁ የአማራ ማንነትና ጥያቄን ተከተሉ እየተካሄዱ ያሉትን ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ተከትሎ እየታፈኑና እየተያዙ የደረሱበት የማይታወቅና የሚጠፉ ሰዎች መበራከታቸው የወልቃይት ፀገዴ የባህልና የአማራ ማንነት ጥያቄዎችን አንስተው እየታገሉ የሚገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ።

የሁለት ልጆት አባት የሆነው የ32 ዓመቱ የወልቃይት ፀገዴ ወጣት ዘነበ ጫቅሌ በዳንሻ ዮሃንስ ከተማ በከብት  ንግድ ላይ ተሰማርቶ እያለ መጋቢት 23 2009 ዓ.ም. ( May 1 2017 ) በትግራይ የፖሊስ አባላት ታፍኖ ተይዞ ከተወሰደ በኋላ ከሁለት ሳምንት በኋላ በዘረኛ የትግሬ ወያኔዎች እስር ቤት ውስጥ እያለ አሰቃይተውና ደብድበው እንደገደሉት ታውቋል።

በዘረኛውና በወራሪው የትግሬ ወያኔ ቡድን በወልቃይት ፀገዴ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ምጥፋት ወንጀልና የአሜሪካ ራድዮ ድምጽ (VOA Amharic) የዘገበውን ዘገባ ከዚህ በታች አዳምጡ።
 

Category: Article, Videos


Share this post

One thought on “በትግሬ ወያኔ እየተፈጸመ ያለውና የማያቆመው የወልቃይት ፀገዴ የዘር ፍጅትና ግድያ

  1. ቱሉ: ቡልቻ:: · Edit

    ይህ: ምን: ይደንቃል:: ወያኔ: የመጣበትን: ፕሮግራሙን: እያካሄደ : ነው:: የሚገርመው: በተመሳሳይ: መንገድ: አጸፋውን: ካልመለስን: ብቻ: ይሆናል::ጥርስ: ሲነቅል: ጥርስ: መንቀል፣አይን: ሲያፈስ: አይን: ማፍሰስ: ይጠይቃል:: በዚህ: የማያምን: ገዳም: ገብቶ: ባርነትን: ተቀብሎ: ያልቅስ:: ቱሉ: ቡልቻ::

    Reply

Post Comment