በኒው ዜላንድ እሳተ-ጎመራ የሞቱትን ሰዎች አስከሬን ለማንሳት ሰራተኞች ሊላኩ ነው

Source: https://amharic.voanews.com/a/new-zealand-volcano-12-12-2019/5203395.html
https://gdb.voanews.com/2a3e376d-3cd1-491f-9057-367b7b8b8386_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg

ኒው ዜላንድ ውስጥ ባለፈው ሰኞ በተከሰተው እሳተ-ጎመራ ምክንያት የሞቱት ስምንት ሰዎች አስካሬኖችን ለማንሳት፣ ነገ ዋይት ደሴት ወደ ተባለው ቦታ ሰራተኞች እንደሚልኩ ባለሥልጣኖች ተናግረዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.