በኖርዌይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአይነቱ ልዩ ስብሰባ ጠራ።ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ ከሁለት ሳምንት በኃላ ወደ አውሮፓ ይመጣሉ (ጉዳያችን ዜና)

Source: http://www.gudayachn.com/2018/10/blog-post_8.html

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  ዋና መስርያ ቤት 
ጉዳያችን/ Gudayachn
መስከረም 28/2010 ዓም (ኦክቶበር 8/2018 ዓም)

የለውጡ ነፋስ ወደ አውሮጳ እየደረሰ ነው

በኢትዮጵያ በ2010 ዓም አጋማሽ በኃላ በተፈጠረው የለውጥ ነፋስ ወደ አውሮፓ እየደረሰ ነው።ላለፉት ሀያ ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ ጉዳይ ግንባር ቀደም በመሆን የኢትዮጵያን ጉዳይ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከብራሰልስ እስከ ለንደን፣ከጀኔቭ እስከ ኦስሎ ድምፁን  ከማሰማት አልፎ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው በአውሮጳ የሚኖረው ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ በቅርቡ በሀገራችን በተከሰተው ለውጥ ደስተኛ መሆኑን ባደረጋቸው ሰልፎች እና

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.