በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

Source: https://www.gudayachn.com/2020/07/blog-post_15.html

ሰልፉ በከፊል ጉዳያችን ልዩ ሪፖርታዥ በእዚህ ጽሁፍ ስር የሚከተሉትን ያገኛሉ – >> በሰልፉ ላይ ንግግር ያደረጉት ስም ዝርዝር እና ኃላፊነት  >> በኖርዌይ ፓርላማ የክርስቲያን ዲሞክራት ፓርቲ (Krf) ተወካይ ዮርን ኤልሳቤት (Jorunn Elisabet)ለሰልፈኛው ያደረጉት ንግግር ፅሁፍ ቅጂ (በኖርዌጅኛ እና እንግሊዝኛ ትርጉም) ፣>> ለኖርዌይ ፓርላማ የገባው ደብዳቤ በፅሁፍ (በኖርዌጅኛ)፣>> የሰልፉ የአቋም መግለጫ በፅሁፍ (በአማርኛ) እና >> የሰልፉ ሙሉ መርሐግብር ቪድዮ ዩቱብ ሊንክ የገኛሉ።ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 8/2012 ዓም በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ።ሰልፉ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.