በአማራዎች ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ሊካሄድ ነው። ሰላማዊ ሰልፉ በፈረንጆቹ አቆጣጠር የፊታችን አርብ መስከረም 25 እንደሚካሄድ ለማወቅ ተ…

በአማራዎች ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ሊካሄድ ነው። ሰላማዊ ሰልፉ በፈረንጆቹ አቆጣጠር የፊታችን አርብ መስከረም 25 እንደሚካሄድ ለማወቅ ተ…

በአማራዎች ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ሊካሄድ ነው። ሰላማዊ ሰልፉ በፈረንጆቹ አቆጣጠር የፊታችን አርብ መስከረም 25 እንደሚካሄድ ለማወቅ ተችሏል። ሰልፉ በዋነኛነት በኦሮሚያ ክልልና በመተከል ዞን በአማራዎች ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማውገዝና ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ያለመ ነው ተብሏል።… በተጨማሪም በሽብርተኝነት ክስ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አባላት ላይ እየደረሰ ያለውን አፈና ለመቃወም ሰልፉ መዘጋጀቱ ታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply