በአማራ ክልል ዘንድሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ስዎች ተፈናቀሉ

https://gdb.voanews.com/49C5F1BE-C2E8-4F6A-A425-3C44D3B8E325_cx0_cy17_cw0_w800_h450.jpg

ዘንድሮ የጣለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። በጣና ዙሪያ ያሉ የጎርፍ ሰለባዎችም መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ አላደረገልንም እያሉ ነው።

የአማራ ክልል መንግሥት በበኩሉ ከአሰራር ክፍተት ካልሆነ በስተቀር አስፈላጊው ድጋፍ ወደ የአካባቢዎች ተልኳል ብላል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply