በአማራ ክልል የካፒታል ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በሚፈለገው ደረጃ አለመሆኑን ኮሚሽኑ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/213ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል የ2012 የበጀት ዓመት የካፒታል ፕሮጀክቶች የዕቅድ አፈጻጸም በሚፈለገው ደረጃ አለመሆኑን የአማራ ክልል የፕላንና ልማት ኮሚሽን ገልጧል፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያለው የበጀት ዓመቱ የካፒታል ፕሮጀክቶች የአፈጻጸም ግምገማ ዛሬ በባሕር ዳር እየተካሄደ ባለበት ነው፡፡ በረጅም ጊዜያት የሚጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ በክልሉ ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው እየተሠሩ ያሉ በርካታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply