በአሜሪካ 99 ሺህ ዶላር የተያዘበት ኢትዮጵያዊ ገንዘቡ ሊወረስ ይችላል ተባለ – BBC News አማርኛ

በአሜሪካ 99 ሺህ ዶላር የተያዘበት ኢትዮጵያዊ ገንዘቡ ሊወረስ ይችላል ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/EEFA/production/_114387116_dollar.jpg

ባለፈው ሳምንት ለጉምሩክ ተቆጣጣሪዎች ሳያሳውቅ ወደ 99 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከአሜሪካ ሊያስወጣ ሲል የተያዘበት ኢትዮጵያዊ ገንዘቡ ሊወረስ እንደሚችል ተገለጸ። ቢቢሲ እንዳረጋገጠው ከግለሰቡ ላይ የተያዘው የገንዘብ መጠን 98,762 ዶላር ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር ከ3.6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆን ገንዘብ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply