በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ሆኑ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/42849

አቶ አብዲ ኢሌ ከኢሕአዴግ አጋር ድርጅታቸው ሊቀመንበርነታቸው ተባረሩ።

ኢሶዴፓ በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴን ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በሃላ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

 

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/አቶ አህመድ ሽዴን በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የሶህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ሶስት ቀናት በክልሉ ተፈጥሮ በነበሩው ሁኔታ ላይ ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በሃላ አቶ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ሾማል። ፓርቲው ክልሉን የተረጋጋና ሰላማዊ ለማድረግ በቀጣይም ጠንክሮ እንደሚሰራ ገልጿል። #MinilikSalsawi

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.