“በአካባቢያችን ያለው ሰላም እና መረጋጋት ለኢትዮጵያ ተምሳሌት ይሆናል።” አብመድ ያነጋገራቸው የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አብመድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ከምንም በላይ ለሰላምና ፀጥታ መስፈን ልዩ ትኩረት ሰጥተው እየሠሩ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ነዋሪው አቶ ሰዋገኝ ይስማው የቀበሌ አደረጃጀት በመፍጠር እና ከእነርሱ የመቆጣጠር አቅም በላይ የሚሆኑ ወንጀሎችን ለፀጥታ አካላት ጥቆማ በመስጠት አስተማማኝ ሰላም እንዲፈጠር ኃላፊነታቸውን እየተወጡ መሆናቸውን ነግረውናል፡፡ ምንም ወንጀል ቢፈጠር ከአካባቢው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply