በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !

Source: https://amharaonline.org/2019/04/24/%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93/

አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ በረራ ሆና የአጼ ዳዊት ቀደምት ከተማ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ይሁን እንጂ አሁን ባለችበት ቁመና ሁሉም ኢትዮጵያውያን ከአራቱም ማዕዘን ተሰባስበው፣ ተከባብረው፣ ተሳስበውና ኃብት ንብረት አፍርተው …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.