በአፋር ሁለት ሐይሎች ጎራ ፈጥረው ተፋጠዋል፡፡

Source: https://mereja.com/amharic/v2/42109

ለ27 አመታት ተዳፍኖ የቆየ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ህዝቡ ይጠይቃል ነገር ግን ምላሽ ሠጭ አካል የለም፡፡ ህዝቡ ለመሆን ይጥራል ነገር ግን እንዳይሆን የሚፈልግ አካል ከአናቱ ተቀምጧል፡፡ አናቱ በማይድን በሽታ ተለክፈዋል፡፡ ግን ላይዲን ግማቱ ገምተዋል፡፡ የዘመናት ጥያቄ እንዳይመለስ የበላዮቹ ተፅዕኖያቸውን የቀጠሉ ሲሆን ጠያቂዎች ግን ከመጠየቅ ሳይታክቱ የወጣቱ ክፍል እየጠየቀ ነው፡፡
አሁን በአፋር ሁለት ሐይሎች ጎራ ፈጥረው ተፋጠዋል፡፡አንዱ የ27 አመት አሮጌ ስርዓት ይዞ ለመቀጥል፡፡ ሁለተኛው ግን አዲስ ትውልድ በመሆኑ አዲስ ነገር ማየት ፈልጎ ራሱን መሆን ይፈልጋል፡፡ማንነት ደግሞ ከሁሉም ቀዳሚ ነው፡፡ አሁን በነጋዴው በለውጥ ፈላጊ መካከል ቀዝቃዛ ጦርነት ተከፍቷል፡፡ እሳቱ ላይጠፋ ተያይዞ መንዳድ ግን አልቻለም፡፡ መንስኤው ደግሞ አለቃ ተብየው እጃዙር መአቀብ በማድረግ የወጣቱን ጥያቄ ለማክሸፍ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.