በኢትዮጵያ የታየው የመቶ ቀናት የፖለቲካ ስኬት

Source: https://welkait.com/?p=15917

(ከፋንታሁን እንግዳየሁ) መግቢያ፤ ለዚህ መጣጥፍ እንደ መንደርደሪያ ሆነው የሚረዱ ዐሥር ቁልፍ ጥያቄዎችን ላቅርብና በከፍተኛ ፍጥነት የሚምዘገዘገውን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አሕመድን የለዉጥ ጉዞ እንመለከታለን። የፖለቲካ እርምጃዉን በንጹሕ አእምሮ ለሚቃኝ ምሕረትና ፈውስ ነው ለማለት ይቻላል። በቅናትና በምቀኝነት ጎራ ተሰልፎ ሂደቱን ለማደናቀፍ የሚሸረብ ሤራ ግን ፍጻሜው መቅሰፍት ከመሆን አያልፍም። ግራም ነፈሰ ቀኝ ወደ ዋናው መሪ ሐሳብ ከመሸጋገራችን …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.