በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀመው ዝርፊያ ተጧጡፏል፡፡

Source: https://mereja.com/amharic/v2/183569

ከ56,000 በላይ ዜጎች ገንዘብ ከፍለው የኤሌክትሪክ ሀይል ለማግኘት ወረፋ በሚጠብቁባት እና በርካቶች መብራት ማየት በሚናፍቁባት ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀመው ዝርፊያ ተጧጡፏል፡፡

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ዝርፊያ ፈተና ሆኖብኛል ብሏል

 

Share this post

One thought on “በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀመው ዝርፊያ ተጧጡፏል፡፡

Leave a Reply to Mensur Salahadin Cancel reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.