በእስር ላይ የሚገኙት የወልቃይት አማራ ማንነት የኮሚቴ አባላት የህወሃቱ ካድሬና ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ

Source: http://welkait.com/?p=10980

(ጌታቸው ሽፈራው) ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ “እሱ ተከራካሪ፣ እሱ መልዕክት አስተላላፉ፣ እሱ ዳኛ ሊሆን አይችልም” አቶ አታላይ ዛፌ “የተከሰሳችሁት በወልቃይት አማራ ማንነት ነው ወይስ በሽብርተኝነት የሚለው የሚታይ ይሆናል” ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት “እኚህ ዳኛ በማህበራዊ ሚዲያ ያቀረቡት የህወሓትን አቋም ነው” ዘመነ ጌቴ   የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የግራ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.