በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የፖሊሶች ወከባ ቀጥሏል አለ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106468

ለገሃር በሚገኘው የይሁዳ አንበሳ ስር ችግኝ ለመትከል ያደረግነው ዝግጅት በፖሊስ ተደናቅፍጎብን ታስረናል ሲል ፓርቲው ገልጿል። የባልደራስን መግለጫ ከታች ይመልከቱት። – ፖሊስ ባልደራስን ማዋከቡን ያቁም! – ባልደራስ ዛሬ ወደ ለገሃር አምርቶ ነበር:: አላማው የጀግናውን የዘርአይ ደረሰ ገድል ለመዘከርና ዘርአይ የሞተለትን የይሁዳ አንበሳ ሃውልት ለማጽዳት ብሎም ደግሞ በዚህ በተጣለው ሃውልታችን ስር ችግኝ ለመትከል ነዉ:: – ታዲያ በተከበረው

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.