በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት መካከል አንዳንድ ነጥቦች – “የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት በ120 ብር ገዝታለች”

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=82842

ከጌታቸው ሽፈራው 1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ #የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች #የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች #የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት በ120 ብር ገዝታለች #ሰልፉ በሰላም በመጠናቀቁና በወጣቱ ተስፋ ስላለው እትዬ ጣይቱ ብሎ እንደጠራት…………… 4ኛ ተከሳሽ አወቀ አባተ የሽብር ቡድኑ አባል ፎርም እንዲሞላ አድርጎት ፎርሙን በመሙላት በግልፅ የሽብር ቡድኑ አባል በመሆን (ግንቦት […]

Share this post

Post Comment