“በእኛ አረዳድ እንቦጭ ወደ ሕዳሴ ግድብ ሔዷል። ተፅዕኖ ያሳድራል።” – ዶ/ር አያሌው ወንዴ

https://feedpress.me/link/17593/13562516/amharic_5041de4c-9095-47da-9116-fece9de5406f.mp3

ዶ/ር አያሌው ወንዴ – የጣና ሐይቅና ሌሎች ውኃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ በጣና ሐይቅ ላይ ተከስቶ ያለውን የእምቦጭ አረም ለመከላከልና ለማጥፋት ኤጀንሲያቸው ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶችና እያደረገ ስላለው ጥረቶች ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply