በኦሮምያ ክልል በዋስ ከእስር እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ግለሰቦች ጉዳይ

https://gdb.voanews.com/2E998A1C-6990-4272-8A87-8514855ADE15_w800_h450.png

ፍርድ ቤት 100 ሺሕ ብር ዋስትና አስይዘው ከእስር እንዲፈቱ የወሰነላቸው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ቦርድ አመራር አባል ልደቱ አያሌን የኦሮምያ ፖሊስ በእስር ላይ ማቆየቱን ጠበቃቸው ገለፁ።

የሕግ ባለሞያዎቹ ሌሎች ተጨማሪ ጉዳዮችንም አንስተው ፖሊስ የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ እያከበረ አይደለም ሲሉ ይተቻሉ። የኦሮምያ ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ በበኩሉ ሰዎቹ በእስር እንዲቆዩ የሚደረገው የሕግ አግባቡን በመከተል ብቻ ነው ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply