በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና ሰሜን ሸዋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ግጭት  ለመፍታት የዕርቀ  ሥነ ስርዓት እየተከናወነ ነው

Source: https://fanabc.com/2019/11/%E1%89%A0%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%A8%E1%88%B0%E1%89%A5-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8B%B0%E1%88%AD-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%B0%E1%88%9C%E1%8A%95-%E1%88%B8/

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ፣ ማጀቴ፣ ሸዋ ሮቢትና አካባቢው እንዲሁም በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ጅሌ ጥሙጋ እና አካባቢው ተከስተው የነበሩ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የዕርቀ ሠላም ሥነ ስርዓት እየተከናወነ ነው።

የእርቅ መድረኩ ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ሰዎች በተገኙበት በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አላላ ቀበሌ ላይ እየተከናወነ የሚገኝ መሆኑን አብመድ ዘግቧል።

 

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.