በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀሙሩ ጉዪ ቴቦ ቀበሌ የሰፈሩ ተፈናቃዮች “ላለፉት ሶስት ወራት የእህል ድጋፍ በመቋረጡ ከ10 በላይ ሕፃናት በምግብ እጥረት ሞቱ” ሲሉ ገለፁ፡፡
በወለጋ ህፃናት በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው
Source: https://amharic.voanews.com/a/displaced-food-aid-8-14-2019/5041816.htmlhttps://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy38_cw0_w800_h450.jpg