በወልድያ በተካሄደው ተቃውሞ ፖሊስ በህዝብ ላይ ተኮሰ

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18538/

ወደ ወልድያ እንዲገባ ከተደረገው የክልሉ አድማ በታኝ ፖሊስ በተጨማሪም፤ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ህዝባዊ ተቃውሞውን ለመበተን የኃይል እርምጃ ሲወስዱ እንደነበር የጠቆሙ መረጃዎች፤ ህዝቡም በምላሹ አጸፋውን እንደሰጠም ገልጸዋል-መረጃዎቹ፡፡

Share this post

One thought on “በወልድያ በተካሄደው ተቃውሞ ፖሊስ በህዝብ ላይ ተኮሰ

Post Comment