በወልድያ አማሮች ላይ ጭፍጨፋውን የመራው አማረ ግዑሽ ትግሬ ወያኔ ነው!!

Source: http://welkait.com/?p=11726

(ናርጅና እናውጋ) Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች በወልድያ አማሮች ላይ #ጭፍጨፋውን_የመራው #_አማረ_ግዑሽ_ትግሬ_ነው!! “ጭፍጨፋውን የመራው ኮማንደር አማረ ግዑሽ ትግሬ መሆኑ እየተገለጠ በመሆኑ፣ የአማራ ክልል አስተዳደር ማድረግ ከሚገደዳቸው ተግባራት መሀል፣ በትግራይ ክልል መንግስት ውስጥ ስንት የአማራ ተወላጆች እንደሚሰሩ አጣርቶ፣ በዚያው ቁጥር የተሰላ የትግራይ ተወላጆች በአማራ ክልል መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቅድ ይችላል።የወያኔ አስተኳሽ የሆኑ ትግሬዎች በአማራ ክልላዊ መንግስት ውስጥ …

Share this post

One thought on “በወልድያ አማሮች ላይ ጭፍጨፋውን የመራው አማረ ግዑሽ ትግሬ ወያኔ ነው!!

 1. ” በትግራይ ክልል መንግስት ውስጥ ስንት የአማራ ተወላጆች እንደሚሰሩ አጣርቶ፣ በዚያው ቁጥር የተሰላ የትግራይ ተወላጆች በአማራ ክልል መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቅድ ይችላል። የወያኔ አስተኳሽ የሆኑ ትግሬዎች በአማራ ክልላዊ መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቀድላቸው አይገባም።”

  ** ይህ አባባል ከትክክለኛው የፌደራሊዝም ጽንሰ ሐሳብ የሚጋጭ ቢሆንም …ለህወሓት/ኢህአዴግ የቋንቋና ብሔር ተኮር ክልል(ጋጣ) የከብት የጫካ ማኒፌስቶ የከተማ ሕገመንግስታዊ ሥርዓት ጋር ግን መጣኝ ትክክለኛና ወሳኝም ነው፡፡ ሀገሪቱ የዜግነት ክብር ሳይሆን የጎጥ፡ ወሮ በላ ቡድን (አድዋዊ) ቅኝ መሆኗን ይታዘቧል።

  >› “ተመጣጣኝ እርምጃ!” የሚሉ ጨዋታ ህወሓት/ኢህአዴግ ተጀምሮ ነበር። ያውም ሱሪ ባስታጠቀው አባቱ ሻዕቢያ ላይ ግን የድሃ ልጅ መሐል ለጦር ማግደው እነሱ ኑሮአቸውን ዙሪያውን በመፎከርና በመፎካከር እንዲሁም በስውር ልዩ ጥቅማጥቅም ይደጋገፋሉ። ህወሓት ኤሌትሪክ ለሱዳን ሸጠች ሱዳን ለሻቢያ አቀበለች ያው ግሎብላይዜሽን ዓለም አንድ መንደር ሆነች ማለት ይህ አደለምን። ሁለቱም የአዞ እንባ ያነባሉ.. አንዱ በሌላው ላይ እጅ ይቀስራሉ፡ የአካባቢው ቀጠና አተራማሽነታቸውን ቀጥለዋል!
  * ህወሓት/ኢህአዴግ ተሰብስበው ለጦመሩም ይሁን ለዘመሩ ወይም ድማፃቸውን ላሰሙ ‘ተመጣጣኝ እርምጃው’ ግንባርና ደረቱን በአልሞ ተኳሽ ማስበርቀስ ነው።
  * የአማራና ኦሮሞ ወጣት ወንድምና እህቱ ክጎኑ እንደቅጠል ሲረግፍ የሚሰጠው ተመጣጣኝ እርምጃ …የካድሬና የክልል(ባንዳ) ተላላኪ ጣራ በድንጋይ ደበደቡ ነው።ቢያንስ ድሃ ተቀጠሮ የሚሰራበትን አቃጥሎ ዓመድ ከመታቀፍ፡ በሕገወጥ የሚዘዋወር የሙሰኝና ለዩ ተጠቃሚ ንብረት ወርሰው ለድሃ አከፋፈሉ የሚለው እጅጉን ይመረጣል።
  * አሁን ያለው ሁኔታ የተናጠል በእየክልሉ ቦታና ግዜ እያመቻቹ ለሚደረግ የመንገድ ላይ ግድያ ፡ ወጣቱ ያለማቋረጥ ቆሞ የገደለና ያስገደለውን፡ ያሰበና ያሳሰበውን፡ እየለየ ተንበርክኮ ማፅዳት ይጠበቅበታል። “እያንዳንዱና ሁሉም አካባቢውን ቢያፀዳ ከተማችን ንጹሕ ትሆን ነበር።”እንደሚለው ሁሉ ” እያንዳንዱና ሁሉም በቀበሌው የተሰገሰገን ሌባ፡ አስመሳይ፡ አድርባይ፡ አውርቶ አደር፡ ባንዳ፡በእየቀኑ ቢያፀዳ የነጻነት ጎዳናው ቀና፡ ተከብሮና ታፍሮ ለመኖር ግዜው ብሩሕ ይሆን ነበር። አራት ነጥብ። እንበለ፲፪ ግዜ!

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.