በወሎ ደሴ እና በጎንደር የጥምቀት በዓል በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቃችን አሸበሮቆና ደምቆ ተከበረ – ጌታቸው ሽፈራው

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=80934

ጌታቸው ሽፈራው ይህን ሰንደቅ አላማ የማውቀው ገና በህፃንነቴ ነው። በጊዜው የሀገር ምልክት መሆኑን አላውቅም ነበር። አዳኝ መሆኑን ነበር የማውቀው! ደግሞም አድኖናል! የጥምቀት በዓል በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቃችን አሸበሮቆና ደምቆ የተከበረ ትህነግ(ህወሃት) ስትገባ ህዝቡ በደርግ እንዲማረር ተቋማትን እየተጠለለች ታስደበድብ ነበር። ቤተ ክርስትያንና ትምህርት ቤት ሳይቀር! አንድ ቀን ወርሃላ የምትባል ትንሽ ” ከተማ” የሚገኝ ትምህርት ቤት […]

Share this post

One thought on “በወሎ ደሴ እና በጎንደር የጥምቀት በዓል በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቃችን አሸበሮቆና ደምቆ ተከበረ – ጌታቸው ሽፈራው

  1. “መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው!”ሲባል ሰው በአስቸኳይ አዋጅ የአገር ፍቅር:የሰንደቅ ክብር:የአንድነት ቀን :የአዛውንት ሕፃናት ሴቶች ቀን እያለ ተገዶ እንዲያፈቅር ሳይሆን በምርጫው በፍላጎቱ ማኅበራዊ መስተጋብር በኅብረብሔራዊነት የሀገሩ ተጠቃሚና ጠቃሚ :አፍቃሪና ተቆርቋሪ ዜጋ ሊፈጥር የሚቻለው እገነጠላለሁ የሚለውን በሕገመንግስት ማኒፌስቶ ልዩ ተጠቃሚ በማድረግ አንድነት ፈላጊን ተሳዳጅ ሁለተኛ ዜጋ በማድረግ የሀገር ፍቅር የለም!። **ከጥቅማጥቅም ፍቅር ይልቅ ልባዊ የነፃነት ፍቅር ደማቅና አስተማማኝ ነው!። ኢትዮጵያዊነት ጌጥ ኩራት:ሰንደቁም የኩሩ አይደፈሬው ጀግና አያቶች:እናት አባቶች ደምና አጥንት ዋጋ ነው።
    *** ክብር ለአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን ያከበሩት ይክበሩ።

    Reply

Post Comment