በወረርሽኙ ስጋትም ውስጥ ሆነን ከአዲስ አበባ የምስራች ተሰምቷል።

Source: https://www.gudayachn.com/2020/04/blog-post_5.html

ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት 

Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant

=================

የሐምሌ ደመና እና ደማቁ የመብረቅ ብርሃን 

አስረኛ ክፍል እያለሁ በጣም የምናደንቀው የእንግሊዝኛ መምህር ነበር።ይሄው መምህራችን በአንድ ወቅት የጠቀሳትን የህንዶች አባባል አስታውሳታለሁ። ”በሐምሌ ጥቁር ደመና ውስጥ ብልጭታ መብረቅ አይጠፋም” ነበር ያለው።አባባሉ በብዙ የመከራ ጊዜ ውስጥ ሁሉም ነገር መከራ ነው አይባልም።ከመከራው ውስጥ የሚወጣ መልካም ነገር ፈፅሞ አይጠፋም ለማለት ነው።እንደ መምህራችን አገላለጥ የሐምሌ ድቅድቅ ጨለማ አስፈሪ ጥቁር ሰማይ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.