በዋልታ ፌስቡክ ገፅ ላይ የተላለፈው የደፂ ሞተ ድራማ ፀሃፊና ዳይሬክተር  ጌታቸው ረዳ ነው! – ብሩክ አበጋዝ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99294

ጌታቸው ረዳ የዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል የቦርድ አባል ነው። እንግዲህ የቦርድ አባል የሆነበትን ተቋም ነው “የሽብር መሳሪያ” ብሎ የሚከሰው። ጌታቸው ረዳ ታዲያ ተቋሙ እሱ በሚለው መልኩ ከሆነ እሱ ራሱ ተጠያቂ መሆኑን ማን ይንገረው? የቦርድ አባልነት ቱባ ኃላፊነት ስልጣን ይዞ ለማስተካከል ምን አደረገ? – ተቋሙ የሽብር መሳሪያ ከሆነ ጌታቸውን ጨምሮ አመራሩ አሸባሪ ነው ማለት ነው? በእርግጥ ጌታቸውን […]

The post በዋልታ ፌስቡክ ገፅ ላይ የተላለፈው የደፂ ሞተ ድራማ ፀሃፊና ዳይሬክተር  ጌታቸው ረዳ ነው! – ብሩክ አበጋዝ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post በዋልታ ፌስቡክ ገፅ ላይ የተላለፈው የደፂ ሞተ ድራማ ፀሃፊና ዳይሬክተር  ጌታቸው ረዳ ነው! – ብሩክ አበጋዝ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.