በዐማራ የጎበዝ አለቆች የሚመራው የአማራ ጦር በጭልጋ ነዳጅ የጫነ የወያኔ ቦቲ መኪና አቃጠለ

Source: http://welkait.com/?p=11155
Print Friendly, PDF & Email

የጪልጋው አደጋ

(ሙሉቀን ተስፋው)

ዛሬ ጠዋት በጭልጋ ወረዳ ኳቢየር ሎምዬ ቀበሌ ላይ ከሱዳን ነዳጅ ጪኖ በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ታጅቦ ሲመጣ በዐማራ ጎበዝ አለቆች እንዲወድም ተደርጓል፤ የብአዴኑ አፈ ቀላጤ እንዳለው ከዘረፋ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም፤ የጥቃቱ ዋነኛ ዓላማ የዐማራ ሕዝብ ትግል መቆም የማይችል መሆኑን ማሳየት ነው፡፡

ጎበዞቹ ያጀቡት የዐማራ ልዩ ኃይል አባላት መሆናቸውን ያወቁት በመጨረሻ ላይ በመሆኑ ማዳን አልቻሉም፤ በዚህ የሦስት ፖሊሶች ሕይወት ጠፍቶባቸዋል፡፡

በዐማራ የጎበዝ አለቆች አደጋ የደርሰበት የወያኔ ቦቲ መኪና

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.