“… በዓለም እስካሁን ብቸኛው በጣም የሚጠላትን አገር የመራ ፓርቲ ህወሃት ብቻ ነው” ሙስጠፌ ዑመር

ህውሃት የሚጠላውን ነገር ሁሉ “አማራ ነህ” ይለዋል። ዶ/ር ዐቢይ ኦሮሞ እንደሆነ ስለማያውቁ ሳይሆን የጠሉትን ሁሉ አማራ ብለው መጥራት ስለሚፈልጉ ነው። ይኸውም ለነሱ አማራ ማለት ጠላት ማለት ነው። “በነገራችን ላይ ነፍጠኛና ትምክህተኛ ማለት ለአማራ ህዝብ የሰጡት የብዕር ስም ነው”። አማራ ጠላት ነው የሚለውን ትርክት ይዘህ ስታያቸው ቃላቶቹ አንድን ህዝብ ለማጥፋት የተሰሩ እንደሆኑ ይገባሀል። … ህወሃት ማለትኮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply