በዘንድሮው የልደት በዓል በከንሳስ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የቀረበ ዓመታዊ መልዕክት

Source: http://welkait.com/?p=11484

(በቀሲስ አስተርዓየ ጽጌ) እግዚአብሔር የመፍጠሩን ስራ በሰማይንና በምድር ጀምሮ፤ የቀረውን ፍጥረት በየመልኩና በየዘሩ  ከፈጠረ በኋላ፤ ሰውን የፍጥረቱ መደምደሚያ ቁንጮና ጉልላት አድርጎ  በአርያውና በመልኩ በእለተ  ዓርብ አጠናቆ አረፈ (ዘፍ 2፡2 ) ።  ከዚያ በኋላ ግን ፍጥረታት በየመልካቸውና በየዘራቸው በቅብብሎሽ (በውርስ) እንዲራቡ አደረጋቸው። ከኦሪቱ ሳይሻገሩ በኦሪቱ ተወስነው የቀሩት ህዝቦች፤ በዚህ  ሀሳብ ላይ ቆመው ቀርተዋል። እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.