በየቦታው ግጭትና ሁከት እየተካሄደ ነው (መሳይ መኮንን)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19033/

ስርዓት አልበኝነት ሀዋሳ ላይ ሰፍኗል። ወልቂጤ ታስፈራለች። ህዝቡ ተረብሿል። ንብረት እየወደመ ነው። የሰው ህይወት ጠፍቷል። የአገዛዙ ሃይሎች የጥፋቱ አካል ሆነው ተሰማርተዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.