በዩኒቨርሲቲዎች ከኹለተኛ መንፈቅ ጀምሮ የታሪክ ትምህርት መስጠት ሊጀመር ነው

Source: https://addismaleda.com/archives/9891

በትምህርት ፍኖተ ካርታው ምክረ ሐሳብ መነሻነት የ2012 የዩኒቨርሲቲ ጀማሪ ተማሪዎች ከኹለተኛው መንፈቅ ጀምሮ የታሪክ ትምህርት ማስተማር እንደሚጀመር የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሯ ሂሩት ወልደማርያም  በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ በተዘጋጀ መድረክ ላይ ለአንደኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የጋራ ትምህርቶች( ኮመን ኮርሶች)…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.