በያዝነው ሳምንት መጀመርያ በቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ላይ ቄሮ በሚል ስም ግጭት ከፈጠሩት ውስጥ አንዱን ያዳኑት የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ናቸው። (ቪድዮ ይመልከቱ)

Source: https://www.gudayachn.com/2019/11/blog-post_29.html

የቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን ከተከሉት የቤተ ክርስቲያን አሰሪ ኮሚቴ አባላት ውስጥ አርበኛው አብዲሳ አጋ እንዳሉበት ያውቃሉ?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ በተደራጀ መልክ ጥቃት እየተፈፀመ እንደሆነ የሚታይ ነው።በቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት የሚያደርሱት አካላት በዋናነት በፅንፍ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ እና በተደራጀ መልክ ከፅንፈኞች አመራር እንደሚቀበሉ ይነገራል። እራሱን ቄሮ ከተሰኘው ቡድን ውስጥ ብዙዎች በሰላማዊ መንገድ እንደሚንቀሳቀሱ  እና ፅንፈኘነትን እንደማይደግፉ በእየሚድያው ላይ ሲናገሩ ይሰማል።ሆኖም ግን ከቄሮ ውስጥ አሁንም በፅንፍ አደረጃጀት ከፅንፍ አካል

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.