በደሴ የወሎ ሕብረትን ለመመስረት የሔዱ ተሰብሳቢዎች ተደበደቡ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/103110

Image may contain: 4 people, including Yahya Abdullah and Kefayalew Getu, people smiling, people standing and outdoor
በደሴ የወሎ ሕብረትን ለመመስረት የሔዱ ተሰብሳቢዎች ተደበደቡ።
ለጊዜው ማንነታቸው ያልተጣራና ተልእኳቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ያልታወቁ ግለሰቦች በደሴ ከተማ የወሎ ሕብረትን ለመመስረት የተሰበሰቡ ዜጎች ላይ ጥቃት ማደረሳቸው ተሰምቷል።
በጥቃቱ ዳኔል ተፈራና ብሩክ አበጋዝ የተባሉ ወጥቶች የተጎዱ ሲሆን ፖሊስ ጉዳዩን በማጣራት ላይ ነኝ ብሏል። ይህን ተከትሎ በማሕበራዊ ድረገጾች ደብዳቢዎቹ ላይ ከፍተኛ ውግዘት እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል።
 
 
 
Image may contain: Seyoum Teshome, standing and outdoor

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.