በዴሞክራቲክ ሪፐፕሊክ ኮንኮ በተከሰተ ቃጠሎ የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

Source: https://fanabc.com/2018/10/%E1%89%A0%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%89%B2%E1%8A%AD-%E1%88%AA%E1%8D%93%E1%8D%95%E1%88%8A%E1%8A%AD-%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%AE-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%89%B0-%E1%89%83/

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐፕሊክ ኮንኮ በተከሰተ ቃጠሎ የ50 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በምስራቃዊ ዴሞክራቲክ ሪፐፕሊክ ኮንጎ ኪሳንቱ በተባለ አካባቢ ዛሬ ጠዋት የተነሳ ቃጠሎ ከ50 በላይ ለሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች ህወት መጥፋት መንስኤ ሆኗል።

በአካበቢው የነዳጅ ታንከር በእሳት ከተያያዘ በኋላ  አደጋው ከ50 በላይ የአካባቢው  የነዋሪዎችን ህይዎት መቅጠፉን ቻይና ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትወርክ ሽንዋን ዋቢ ጠቅሶ ዘግቧል።

ምንጭ፦ cgtn.com

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.