በጀርመን ሀገር ለታተመው ለዚህ ለአዲሱ የመፅሐፍ ቅዱስ የትጉም ስራ አክብሮት ቢኖረኝም ኢትዮጵያ በሚለው ፋንታ በኩሽ መተካቱ አልስማማበትም

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=82994

ለዚህም ምክንያቶቼ እንደሚከተለው ይሆናል:- ኢትዯጵያ መሆን አለበት ብሎ ሊያሳምን የሚያስችል መረጃ ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን ኢትዮጵያ መሆን አለበት በሚለው ለሚቀርበው መረጃ ላለመቀበል ጭምር ሊሆን ይችላል የሚል ስጋትን እጋራለው:: ይሁን እና በአለም ላይ አብዛኛው ምሁራኖች እንደሚስማሙት ከሆነ ከየትኛውም ጥናታዊ ፅሑፎች፣ መፅሐፍቶ እና ስያሜዎች ጭምር ከመፃፋቸው በፊት ቅድመ ሐሳብ ወይም ፍላጎት (Presupposition) እንዳለ ይታመናል:: አፍሪካ፣ አል-ሐበሽ፣ ኤርትራ የጣልያን […]

Share this post

One thought on “በጀርመን ሀገር ለታተመው ለዚህ ለአዲሱ የመፅሐፍ ቅዱስ የትጉም ስራ አክብሮት ቢኖረኝም ኢትዮጵያ በሚለው ፋንታ በኩሽ መተካቱ አልስማማበትም

  1. This is one of the success stories of the satanic work of Woyane And their illiterate agents and pseudo-religious gangs with inferior complexity because Ethiopia has rich spiritual and biblical history than these naturally jeolous creatures like the German protestantes or their dogs as they are washed with bad genocide history the world can never forget.

    Reply

Post Comment