በግፍ የታሰረው ኢንቬስተር ተፈታ።

ዛሬ ለዚህ ፅሁፍ ርዕስ መስጠት ከበደኝ፣ ስፅፈው አንጀቴ እያረረ ነው። በፈጠራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ Share አድርጉት ቢያንስ 2 ሚሊየን ግዮናዊያን ይዩት ይማሩበት።~~~~~~ዛሬ ነፃ የተባለውና ለ8 ወራት በግፍ ታስሮ የነበረው ኢንጅነር ዳንኤል ግዛው ካምፖኒ ድርጅት በአመት 100ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ 4ቢሊየን የሚጠጋ ብር አመታዊ ገቢ ነበረው(አሁን ያለበትን ቁመና አናቅም)~~~~በመጀመሪያ የዛሬ አመት አካባቢ በብአዴን ግራ ክንፍ አክቲቪስቶቹ እነ @Miky Amhara እና መሰሎቹ አማክኝነት የስም ማጥፋት ተካሄደበት፣ በደምብ ወንጀለኛ ሌባ ተባለ ሴራው ያልገባው መንጋም ተከተለ፣ ይሰቀል አለ። ሴራው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply