በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች የጎፈንድሚ አካውንት ተከፍቷል

አሁን በሀገር ውስጥ የባንክ ሂሳቦች በመክፍት በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የእርዳታ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። ከሀገር ውጭ ለምትገኙ እና መርዳት ለምትፈልጉ ወገኖች ይሀንን የጎፈንድሚ ሊንክ አለም አቀፍ አፋር ወጣቶች ማህበር በኩል ተዘጋጅቷል። ከቻላችሁ በመርዳት አልያም ሼር በማድረግ ተባበሩን። Afar Youth Association

Source: Link to the Post

Leave a Reply