በጓዳችን መፈታት ደስ ብሎናል፤ የሚጠብቀን ብዙ መሆኑን እናውቃለን – የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18986/

ዛሬ  ግንቦት 21 ቀን 2010 ዓም ጓዳችንና መሪያችን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ  ከእስር ቤት ወጥቷል። አቶ አንዳርጋቸው ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም በሰንዓ አውሮፕላን ጣቢያ በህገወጥ መንገድ ተይዞ ያለአንዳች የህግ አግባብ ለህወሓት አገዛዝ ተላልፎ ላለፉት አራት ዓመታት በስቃይ አሳልፏል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.