በጣልያን ሚላን ከተማ ከእነባለቤታቸው በኮረናቫይረስ ከተያዙት አቶ ነጋሲ ክብሮም ጋር የተደረገ የስካይፕ ውይይት

Source: https://amharic.voanews.com/a/5356889.html
https://gdb.voanews.com/d4e8b174-335f-42f3-863d-f5cc54e07b3a_tv_w800_h450.jpg

በቸልተኝነት ምክኒያት እኔ ባመጣሁት ኮረናቫይረስ በኩላሊት እጥበት ሕክምና ላይ የነበረችውን ባለቤቴን ወሮ ሃና ገዛኢን ላሲዛት ችያለሁ ሲሉ አቶ ነጋሲ ክብሮም የተባሉ በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። አቶ ክብሮም የሕንፃ እቃዎች መሸጫ ባለቤት በመሆናቸው ሱቃቸውን ከፍተው ሲሸጡ እንደነበር ገልፀው ቀን ከገበያተኛ የተላለፈባቸው ኮረናቫይረስ ማታ ቤት ሲገቡ ደግሞ ባለቤታቸውን ማስያዛቸውን ገልፀውልናል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.