በፓርቲዎች ድርድር ዓለምቀፍና ሀገር አቀፍ ተቋማት ይሳተፋሉ

Source: http://amharic.voanews.com/a/eprdf-and-ethiopia-party-negotiation-5-19-2017/3862247.html
https://gdb.voanews.com/7C6ABB54-7B35-452E-ACC9-0AD5319CDB44_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg

በገዥው ኢህአዴግና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል ሊካሄድ የታቀደው ድርድር ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር አጀንዳ ለማደራጅት የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

Share this post

Post Comment