በፖሊስ ለተገደለችው ብሬዎና ቴይለር ቤተሰብ 12 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊሰጥ ነው – BBC News አማርኛ

በፖሊስ ለተገደለችው ብሬዎና ቴይለር ቤተሰብ 12 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊሰጥ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/126A5/production/_114392457__112252592_image.jpg

ለማኅበራዊ ፍትሕ የሚታገለው ‘አንቲል ጀስቲስ’ የተባለው ተቋም “ምንም ያክል ገንዘብ የብሬዎናን ሕይወት አይመልስም” ብሏል። “ፍትሕ ካሳ በመስጠት አይሰፍንም። በግድያው እጃቸው ያለት ታስረው ለፍርድ እንዲቀርቡ እንሻለን። ፍትሕ እንፈልጋለን” ሲሉም መግለጫ አውጥተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply