በ24 ሰአት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 137 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

Source: https://addismaleda.com/archives/12052

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ 5015 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 137 ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስቴሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙትን ሰዎች ቁጥር 986 አድርሶታል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 86 ወንድ እና 51 ሴት ኢትዮጵያዊያን…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.