ባልደራስ ለምርጫ ተወዳዳሪነት በይፋ ተመዘገበ !

Source: https://amharaonline.org/%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%88%AB%E1%88%B5-%E1%88%88%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8B%B3%E1%88%AA%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%8B%AD%E1%8D%8B-%E1%89%B0%E1%88%98/

ምርጫ ቦርድ ለአራት ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአራት ፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ፓርቲዎቹም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አማራ ጊዮናዊ ንቅናቄ እና እናት ፓርቲ መሆናቸውን ቦርዱ አስታውቋል። ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጊዜያዊ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማግኘት የሚቻለው ማመልከቻ፣ በጽሁፍ የምዝገባ ጥያቄ፣ ለሀገር አቀፍ ቢያንስ 200፣ ለክልላዊ ፓርቲ ቢያንስ 100 አመልካቾች የፈረሙበት የስብሰባ ቃለ ጉባኤ ማቅረብ ሲችሉ መሆኑ ተገልጿል። …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.