ባርናቢ ጆይስ ለናሽናል ፓርቲ መሪነት እወዳደራሉ አሉ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13216888
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13216889/amharic_69b59c5f-ac7d-461e-9aa0-5f88f20dd2a6.mp3

** ባርናቢ ጆይስ ለናሽናል ፓርቲ መሪነት እወዳደራሉ አሉ

** አውስትራሊያውያን ከዉሃን ወደ አውስትራሊያ ገቡ

Share this post

One thought on “ባርናቢ ጆይስ ለናሽናል ፓርቲ መሪነት እወዳደራሉ አሉ

 1. ሁከትና ብጥብጥ የሚያስነሳው መንግስት ራሱ ነው ‼
  FEBRUARY 2, 2020 – ስዩም ተሾመ — COMMENTS ↓
  FACEBOOKTWITTEREMAILSHARE
  IMAGE MAY CONTAIN: 4 PEOPLE, PEOPLE SITTING AND INDOORሁከትና ብጥብጥ የሚያስነሳው መንግስት ራሱ ነው‼

  ይሄ መጥረቢያና ገጀራ ይዞ ሐረርና ድሬዳዋን ሲበጠብጥ የሚውለው ጎረምሳ ከጃዋር መሃመድ ጋር ተቃቅፎ ስታዩ የተገረማችሁ በሙሉ በሉ አሁን እርማችሁን አውጡ። ምክንያቱም ከታች በምስሉ ላይ እንደምታዩት ይሄ በጥባጭ ጎረምሳ የወጣቶች የስራ ሂደት ባለቤት አቶ እስክንድር ከተባለ ግለሰብ ጋር ቢሮ ስብሰባ ተቀምጧል። በዚህ መሠረት ከግብረአበሮቹ ጋር በቀጣይ ተግባራዊ ስለሚደረገው የብጥብጥ ስትራቴጂ ይወያያል። ከዚህ የምንረዳው ነገር፤

  1ኛ) ሐረርና ድሬዳዋ ላይ ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት የብሔርና ሃይማኖት ግጭት የሚቀሰቅስው በመንግሥት ፍቃድና በጀት ነው። በመሆኑም የአከባቢው ህዝብ ዘወትር በሽብር ሰቆቃ ከሚኖር ከነጭራሹ “ መንግስት የለም” ብሎ እርሙን ያውጣ‼ ወይም ደግሞ

  2ኛ) የጃዋርና አህመዲን የሽብር ቡድን ሐረርና ድሬዳዋ ላይ የመንግስትን ስልጣንና መዋቅር በበላይነት ተቆጣጥሯል። ስለዚህ የአከባቢው ነዋሪዎች ጓዛቸውን ጠቅልለው ይሰደዱ አሊያም ከአሸባሪዎች ጋር አብሮ መኖር ይለመዱ‼

  ከዚህ በተረፈ የማንም ጎረምሳ በመንግስት ፍቃድና በጀት ህዝብና ሀገር እያሸበረ መስኪድና ቤተክርስቲያን በእሳት ሲቃጠል፣ ንፁሃን ዜጎች በግፍ እየተገደሉ ዳግም ከህዝብ ጋር አብሮ ማልቀስ፣ በዚህ እኩይ ተግባር የተሰማሩ ሰዎችን ከተጎጂዎች ጋር ሆኖ መርገምና ማማረር አይቻልም። “ሞኝን እባብ ሁለቴ ነክሰው፤ አንዴ ሲያይ ሌላ ግዜ ሲያሳይ” እንደሚባለው ሁሉ ህዝብ ሰላምና ደህንነቱን ማጣቱ ሳያንስ በፍትህ እጦት መሰቃየት የለበትም።

  ከዚህ በኋላ በተጠቀሰው አከባቢ ሁከትና ብጥብጥ ቢነሳ በመንግሥት ፍቃድና በጀት የተፈፀመ መሆኑን አውቃችሁ ያለ ማንም ድጋፍና እርዳታ ሰላምና ደህንነታችሁን በራሳችሁ ለማስከበር ከወዲሁ ተዘጋጁ‼ይህ በጥባጭ ጎረምሳ በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ለፍርድ እስካልቀረበ ድረስ በተለይ ሐረርና ድሬዳዋ ላይ ለሚፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ከመንግስት ሌላ ማንም ተጠያቂ ሊሆን እንደማይችል ሊታወቅ ይገባል‼

  https://MEREJA.COM/AMHARIC/V2/212761

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.