ተላላኪው ብአዴን የታደሰ ካሳን /ታደሰ ጥንቅሹ/ ክስ እንዲቋረጥ አደረገ!!

Source: https://welkait.com/?p=16954

አቶ ታደሰ ካሳ እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉ ተገለጸ በቅርቡ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱት አቶ ታደሰ ካሳ በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ሂደቱ በእጅ አዙር እንዲቋረጥ ተደርጎ መቆየቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። አቶ ታደሰ ካሳ ወይንም ታደሰ ጥንቅሹ በመባል የሚታወቁት የብአዴን መስራች የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም/አብቁተ/ን ሲመሩ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ለሞቱ ቤተሰቦች …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.