ተማሪዎች ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይችሉም ተባለ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/154658

ተማሪዎች ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይችሉም-ሚኒስቴሩ
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው ማሳሰቢያ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ መማር እንዳለባቸው ጠቅሷል።
ባወጣው ማሳሰቢያው“ ማንኛውም ተማሪ ከተመደበበት ዩኒቨርስቲ ወደሌላ ዩኒቨርስቲ መቀያየር እንደማይቻል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል።” ሲል ጠቅሷል።

ዘንድሮ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከትናንት 11:30 ጀምሮ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎችም የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማወቅ
http://twelve.neaea.gov.et/Home/Placement… የሚለውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።

Share this post

One thought on “ተማሪዎች ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይችሉም ተባለ

  1. This is tragedy! In 2018/19 academic year only, how many students died, disabled and shed their blood? In Oromia, Tigrai and Benishangul regions including Diredawa Universities. It is clearly government sponsored tragedy based on ethnic politics strife. The MoSHE authorities unmatch the position and blindfolded servers of the ethnic machinery. Please! Would you resign if you have the moral and the courage?

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.