ተብአዴን፣ ተካድሬዎቹና ደጋፊ ምሁራኑ መልካም ነገር የሚጠብቅ መጪ ኑግ ይሆናል ብሎ የሚያምን ብቻ ነው! – በላይነህ አባተ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108992

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አምስቱ ዘመን እየተባለ በሚጠራው ሁለተኛው የጣሊያን ጦርነት ወቅት ፋሽሽት አማራን ሊያጠፋ መርዝ እንዳርከፈከፈበት ይታወቃል፡፡ ዳሩ ግን በአምስቱ ዘመን ከደረሰበት እልቂት በይህ አድግ የወሮበሎች አገዛዝ የደረሰበት የዘር ማጣፍት ወንጀል እጥፍ ድርብ ይበልጣል፡፡ የአሁኑ ዘር ማጥፋት ከአምስቱ ዘመን የዘር ፍጅትም የከፋው አማራ እንደ አምስቱ ዘመን በፋኖ አርበኛዎች መመራቱ ቀርቶ ብአዴን በሚባል የባንዳዎች ጥርቅም በመታሰሩ ነው፡፡ በየትኛውም አለም ከሃዲና ባንዳ የወጣበትን ማህበረሰብ ባለቤት እንደሌው ደን ሲያጨፈጭፍ እንጅ ሲታደግ እንዳልታየ ይታወቃል፡፡ ብአዴን በአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት የተነሱ ጭራቆች አማራን ለመጨፍጨፍ ተአማራ ዛፍ የዠነጠፉት እጀታ መሆኑን እንኳን ሕዝብ ራሱ እጀታውም የሚያውቀው ነው፡፡ ተአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት የተነሳው ሰይጣን የእንግዴህ ልጆችን አንስቶ መጀመሪያ

The post ተብአዴን፣ ተካድሬዎቹና ደጋፊ ምሁራኑ መልካም ነገር የሚጠብቅ መጪ ኑግ ይሆናል ብሎ የሚያምን ብቻ ነው! – በላይነህ አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.