ተወልዶ ባደገባት አገሩ ኢትዮጵያ እንደ ዜጋ መኖር መብቱን የተነፈገውና የተከለከለው የአማራ ሕዝብ ሰቆቃ!

Source: http://welkait.com/?p=14593

“ህብረተሰባዊ ዕረፍት ያጣው አማራ” #ታደለ ጥበቡ ህወሓት ምኒልክ ቤተመንግሥት ገብታ ከተዳለደለች በኋላ በአማራውና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጀመረችው የጥላቻ ዘመቻ ተነገሮ የሚያልቅ አይደለም።አቶ መለስ ዜናዊ የአማራ ገዥ መደቦች ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያተሙት ቁስል እንዳለ በተደጋጋሚ የጥላቻ ቅርሻታቸውን እየጓጓጡ ዘርግፈውታል። ከአለቃቸው ሉሲፈር የሰሙትን ትንንሽ አጋንንቶች በበኩላቸው አማራን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ እንኳን ለእነርሱ ለነጮችም የተበገረ ስላልሆነ ዘንዶን ለመግደል …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.